DMPTC Organize Cluster College Discussion Workshop

June 6, 2026 | By admin
DMPTC Organize Cluster College Discussion Workshop

🔰 በደብረ ማርቆሥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ክላስተር ስር የሚገኙ ኮሌጆች የክላስተር ውይይት መድረክ አካሄዱ።


በደብረ ማርቆሥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ክላሥተር ስር የሚገኙ ዲኖች እና ም/ዲኖች የ11 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ ሁሉም የክላሥተር ኮሌጆች የ11 ወር ተግባር አፈፃፀም ቀርቦ ውይይት እና ልምድ ልውውጥ ተደርጎበታል ።


በመጨረሻም በቀረበው አፈፃፀም ላይ ጥያቄና አስተያየት በተሳታፊዎች የቀረበ ሲሆን ለቀረቡት ጥያቄዎች በክላሥተር ኮሌጅ አሥተባባሪ ማጠቃለያ የተሠጠ ሲሆን በቀጣይ ቀሪ ቀናት መሠራት ያለባቸው ተግባራት ላይ አቅጣጫ ተሠጥቶ የእለቱ ውይይት ተጠናቋል።

https://t.me/c/3703386535/192


#ደብረ ማርቆሥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ግንቦት 28 /2018 ዓ.ም

Share this article

Related Articles

2018
2018
Jul 21, 2026
Certification Program
Certification Program
Jul 21, 2026
DMPTC graduation
DMPTC graduation
Jul 18, 2026