HOP Enterprise

March 15, 2026 | By admin
HOP Enterprise

➡️ ለደብረ ማርቆስ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የእውቅና ሠርተፍኬት ተሠጠው።

እንደ አገር  በተመረጡ ፖሊ ቴክኒክ  ኮሌጆች  በቢሾፋቱ በተደረገው SEED PROJECT ተስፋ ድርጅት የምክክር መድረክ  ለይ በSEED ፕሮጀክት ከተስፋ ድርጅት ጋር የደብረ ማርቆስ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሠረው ውጤታማ ተግባር  እና TVT ኢንዱስትሪ   ትሥሥር  በመተግበር  ከኢንዱሥትሪዎች ጋር   በጋራ  በሠረው  እና ስራ ፈላጊዎችን  በማስልጠን ከስራ ጋር እንዲተሳሰሩ በማረድርጉ እንዲሁም በራሳቸው ስራ ፈጥረው እንዲሰሩ ሙያዊ ሥልጠና በመሥጠት  ለሠራው ተግባር የተሠጠ የእውቅና ሰርተፍኬት ነው።

➡️ ደብረ ማርቆሥ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

መጋቢት 8/2018 ዓ.ም

Share this article

Related Articles

Technology Incubation Center
Technology Incubation Center
Mar 26, 2026
ከመግቢያው በስተግራ በኩል አጥር
ከመግቢያው በስተግራ በኩል አጥር
Mar 20, 2026
ከመግቢያ በር በስተቀኝ በኩል አጥር
ከመግቢያ በር በስተቀኝ በኩል አጥር
Mar 20, 2026