Technology Incubation Center

March 26, 2026 | By admin
Technology Incubation Center

ተደራራቢና በቀላሉ ተንቀሳቃሽ የዶሮ ቤት በደ/ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢንኩቤሽን ማእከል ተሰራ።

የደ/ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢንኩቤሽን ማእከል ተደራራቢና በቀላሉ ተንቀሳቃሽ የዶሮ ቤት ተሰርቶ ወደ ምርት ክፍል እና ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ስልጠና በመስጠት ቴክኖሎጅውን አሸጋግሯል፤ የተሸጋገረው ተደራራቢና በቀላሉ ተንቀሳቃሽ የዶሮ ቤት በተመጣጣኝ ዋጋ በኮሌጃችን ምርት ክፍል እና በሰለጠኑ ኢንተርፕራይዞች የሚገኝ ሲሆን ከዚሁ በማሰራት ይጠቀሙ ምርታማነትዎን ያሳድጉ የክፍሉ መልዕክት ነው::


ለበለጠ መረጃ 0587717124


Share this article

Related Articles

ከመግቢያው በስተግራ በኩል አጥር
ከመግቢያው በስተግራ በኩል አጥር
Mar 20, 2026
ከመግቢያ በር በስተቀኝ በኩል አጥር
ከመግቢያ በር በስተቀኝ በኩል አጥር
Mar 20, 2026
ችግኝ ተከላ 2017ዓ.ም
ችግኝ ተከላ 2017ዓ.ም
Mar 20, 2026