Marketing

April 7, 2026 | By admin
Marketing

☂☂☂ደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ደብረ ማርቆሥ ከተማ ሥራና ክህሎት መምሪያ ከACT ጋር በመተባበር የኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር ኤግዜቤሽን እና ባዛር ማካሄደ ጀመረ።🥨🥨🥨

🧩🧩🧩🧩

ኤግዚቪሽንና ባዛሩ ከመጋቢት 28-ሚያዚያ 3/2018 ለ5ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ደብማርቆሥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ደብረ ማርቆሥ ከተማ ሥራና ክህሎት መምሪያ ከACT ጋር በመተባበር ለኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር ለመፍጠር ታሳቢ ያደረገ ነው።


መጋቢት 29/2018 ዓ/ም

ደ/ማ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ

Share this article

Related Articles

28+
28+
Apr 10, 2026
30000+
30000+
Apr 10, 2026
900+
900+
Apr 10, 2026