Gender Intervention

April 4, 2026 | By admin
Gender Intervention

የደብረ ማርቆሥ  ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመጀመሪያው ሴሚሥተር ብልጫ  ውጤት ላስመዘገቡ  ሴት ሰልጣኞች ነፃ የትምህርት እድል ሠጠ።

የደብረ ማርቆሥ ፓሊ ቴክኒክ EASE ፕሮጀክት በመጀመሪያው ሴሚሥተር  ብልጫ ውጤት ላሥመዘገቡ ሴት የኮሌጁ ሠልጣኞች ነፃ የትምህርት ዕድል ሠጠ።

ፕሮጀክቱ በቀጣይም በየዓመቱ ከፋተኛ ውጤት ላሥመዘገቡ ሴት ሰልጣኞች  ነፃ የትምህርት እድል የሚሠጥ መሆኑ ተገልፃል።


መጋቢት 25/2018 ዓ.ም

ደብረ ማርቆሥ

Share this article

Related Articles

28+
28+
Apr 10, 2026
30000+
30000+
Apr 10, 2026
900+
900+
Apr 10, 2026